Back to Resources
PDF Free

የገበያ እና ዳታ ክልከላ መብቶች ምንድ ናቸው? (Market and Data Exclusivity Rights_Amharic)

ትምህርታዊ
Amharic
December 19, 2025
70 Views
30 Downloads

Description

የመድሃኒት ምርምር ሂደት እጅግ ረዥም እና ውስብስብ ነው። ብዙ ጊዜ የፓተንት ምዝገባ የሚካሄደው በምርምሩ መጀመሪያ ላይ ስለሆነ አጠቃላይ የጥበቃ ጊዜ ያነሰ ነው። የገበያ እና ዳታ ክልከላ መብት የመድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን መድሃኒቱን የምርምር ሂደት በመገምገም ለሚያጠፋው ጊዜ የሚሰጥ አጭር የመብት ማራዘሚያ ነው።

Tags

የገበያ እና ዳታ ክልከላ መብቶች

Preview

Access Resource

Additional Information

Created December 19, 2025 15:17
Last Updated May 19, 2026 18:26
File Format PDF
File Size 186.44 KB
Format PDF
Status Active