አእምሯዊ ንብረት እና በማህበራዊ ድህረ ገጽ ወይም ሚድያ
This reading material briefly explains how the sharing of ideas on social media should be governed. ይህ አጭር ጽሁፍ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ የተዘጋጀ ሲሆን የፈጠራ ሃሳባችንን በሶሻል ሚዲያ ወይም ሌሎች ሚዲያዎች ስናጋራ መከተል ያሉብንን ሂደቶች በጣም ባጭሩ የሚገልጽ ነው።